Publications & reports
ምሁራን በሀገራዊ ምክክር መድረክ፤ የነገን አጀንዳ በጋራ መቅረፅ ከምሁራን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀረቡ አጀንዳዎች
ይህ ሰነድ በኢትዮጵያ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ ምሁራን ለሀገራዊ ምክክር ይሆን ዘንድ ያቀረቡትን አጀንዳዎች ይዟል። ምሁራኑ ከየዩንቨርሲቲው ለአጀንዳ ዝግጅት ተብሎ በተዘጋጀ መርሃ ግብር በውድድር የተመረጡ ናቸወ። መርሃ ግብሩ ለሦስት ቀናት ከሕዳር 30 እስከ ታህሳስ 2 2017 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ የተካሄደ ሲሆን ሙህራኑ በቡድንና በጋራ ውይይት ካደረጉ በኋላ እነዚህን አጀንዳዎች አዘጋጅተዋል።

Publication details
- Date
- Type
- Report
- Country/Region
- Ethiopia